Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 55:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 አቤቱ፥ ጸሎቴን አድምጥ፥ ልመናዬንም ቸል አትበል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 ወደ እኔ ተመልከት፤ መልስልኝም። በውስጤ ታውኬአለሁ፤ ተናውጬአለሁም፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 የልቤ ጭንቀት ሰላም ስላልሰጠኝ እባክህ፥ አድምጠህ መልስ ስጠኝ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 ሁል​ጊዜ ቀኑን ሁሉ ጠላ​ቶች ረገ​ጡኝ፥ የሚ​ዋ​ጉኝ በዝ​ተ​ዋ​ልና ፈራሁ።

参见章节 复制




መዝሙር 55:2
12 交叉引用  

የዳዊት ጸሎት። አቤቱ፥ ጽድቄን ስማ ጩኸቴንም አድምጥ፥ ተንኰል ከሌለበት ከንፈር የሚወጣውንም ጸሎቴን አድምጥ።


ሁልጊዜ ከመጮኼ የተነሣ ዝም ባልሁ ጊዜ አጥንቶቼ ተበላሹ፥


ከአላዋቂነቴ የተነሣ ቁስሌ ሸተተ በሰበሰም፥


አንተ አምላኬ ኃይሌም፥ ለምን ትተወኛለህ? ጠላቶቼ ሲያስጨንቁኝ ለምን አዝኜ እመላለሳለሁ?


ለመዘምራን አለቃ፥ የዳዊት መዝሙር።


ስለዚህ እግዚአብሔር ሰማኝ፥ የልመናዬን ድምፅ አደመጠ።


በመከራዬ ቀን ጌታን ፈለግሁት፥ እጆቼ በሌሊት በፊቱ ናቸው፥ አላረፍሁምም፥ ነፍሴም መጽናናትን አልቻለችም።


እንደ ጨረባና እንደ ሽመላ ተንጫጫሁ፥ እንደ ርግብም አጉረመረምሁ፤ ዐይኖቼ ወደ ላይ በማየት ደከሙ። ጌታ ሆይ፥ ተጨንቄአለሁና መከታ ሁነኝ።


ሁላችን እንደ ድቦች እንጮኻለን፤ እንደ ርግብ በመቃተት እንጮኻለን፤ ፍትህን በተስፋ እንጠባበቅ ነበር እርሱ ግን የለም፤ መዳንም ከእኛ ዘንድ ርቆአል።


ድምፄን ሰማህ፥ ጆሮህን ከልመናዬ አትመልስ።


跟着我们:

广告


广告