መዝሙር 54:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ክፋትን ወደ ጠላቶቼ ይመልሳታል፥ በእውነትህም አጥፋቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ከመከራ ሁሉ ታድጎኛልና፤ ዐይኔም የጠላቶቼን ውድቀት ለማየት በቅቷል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ከችግሬ ሁሉ አድነኸኛል፤ የጠላቶቼንም ውድቀት አየሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እነሆ፥ ኮብልዬ በራቅሁ፥ በምድረ በዳም በኖርሁ፤ 参见章节 |