መዝሙር 54:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አቤቱ፥ ጸሎቴን ስማኝ፥ የአፌንም ቃል አድምጥ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እነሆ፤ እግዚአብሔር ረዳቴ ነው፤ ጌታም ደግፎ ይይዘኛል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ነገር ግን አምላክ ረዳቴ ነው፤ ጌታም የሕይወቴ ደጋፊ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ልቤ በላዬ ደነገጠብኝ፥ የሞት ድንጋጤም መጣብኝ። 参见章节 |