መዝሙር 54:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ፥ በበገናዎች፥ የዳዊት ትምህርት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር ሆይ፤ በስምህ አድነኝ፤ በኀይልህም ፍረድልኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አምላክ ሆይ! በስምህ አድነኝ፤ በኀይልህም ፍረድልኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፥ ጸሎቴን አድምጠኝ፥ ልመናዬንም ቸል አትበለኝ። 参见章节 |