Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 51:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 በሂሶጵ እርጨኝ፥ እነጻማለሁ፥ እጠበኝ፥ ከበረዶም ይልቅ ነጭ እሆናለሁ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 ፊትህን ከኀጢአቴ መልስ፤ በደሌንም ሁሉ ደምስስልኝ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 ፊትህን ከኃጢአቴ መልስ፤ በደሌን ሁሉ ደምስስ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 አድ​ር​ገ​ህ​ል​ኛ​ልና ለዘ​ለ​ዓ​ለም አመ​ሰ​ግ​ን​ሃ​ለሁ፥ በጻ​ድ​ቃ​ን​ህም ዘንድ መል​ካም ነውና ምሕ​ረ​ት​ህን ተስፋ አደ​ር​ጋ​ለሁ።

参见章节 复制




መዝሙር 51:9
9 交叉引用  

በአመዳይ ውስጥ ብታጠብ፥ እጆቼንም እጅግ ባነጻ፥


ለመዘምራን አለቃ፥ የዳዊት መዝሙር።


“ኑና፤ እንዋቀስ” ይላል ጌታ፤ “ኀጢአታችሁ እንደ ዐለላ ቢቀላ እንደ በረዶ ይነጣል፤ እንደ ደም ቢቀላም እንደ ባዘቶ ነጭ ይሆናል።


እነሆ፥ ታላቅ ምሬት ለደኅንነቴ ምክንያት ሆነ፤ አንተም ነፍሴን ከጥፋት ጉድጓድ አዳንካት፥ ኃጢአቴንም ሁሉ ወደ ኋላህ ጣልህ።


ዓይኔ በመንገዶቻቸው ሁሉ ላይ ነው፤ ከፊቴም አልተሰወሩም፥ ኃጢአታቸውም ከዓይኔ አልተሸሸገም።


በእናንተ ላይ ንጹሕ ውኃ እረጫለሁ እናንተም ትነጻላችሁ፥ ከርኩሰቶቻችሁ ሁሉ ከጣዖቶቻችሁም ሁሉ አነጻችኋለሁ።


ንጹሕም ሰው ሂሶጱን ወስዶ በውኃው ውስጥ ይነክረዋል፤ በድንኳኑም፥ በዕቃውም ሁሉ፥ በዚያም ባሉ ሰዎች ላይ፥ ዐፅሙንም ወይም የተገደለውን ወይም የሞተውን ወይም መቃብሩን በነካው ሰው ላይ ይረጨዋል፤


እርሱም ይፃረረንና ይቃወመን የነበረውን በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው፤ በመስቀልም ላይ ቸንክሮ ከእኛ አስወገደው፤


跟着我们:

广告


广告