መዝሙር 50:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ስለ ቁርባንህ አልወቅስህም፥ የሚቃጠል መሥዋዕትህ ሁልጊዜ በፊቴ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ስለ መሥዋዕትህ አልነቀፍሁህም፤ የሚቃጠል መሥዋዕትህማ ሁልጊዜ በፊቴ ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ስለ መሥዋዕትህና ዘወትር ስለምታቀርበው የሚቃጠል መባ አልወቅስህም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሐሤትንና ደስታን አሰማኝ፥ የጻድቃን አጥንቶች ደስ ይላቸዋል። 参见章节 |