መዝሙር 50:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከጽዮን፥ ከውበት ሙላቱ እግዚአብሔር ያበራል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ፍጹም ውብ ከሆነችው ከጽዮን፣ እግዚአብሔር አበራ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እግዚአብሔር በውበትዋ ፍጹም ከሆነችው ከጽዮን ከተማ የደመቀ ብርሃንን ያበራል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከበደሌ ፈጽሞ እጠበኝ፥ ከኀጢአቴም አንጻኝ፤ 参见章节 |