Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 50:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 አፍህ ክፋትን አበዛ፥ አንደበትህም ሽንገላን ተበተበ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 አፍህን ለክፋት አዋልህ፤ አንደበትህም ሽንገላን ጐነጐነ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 “ክፉ ነገር ለመናገር ለአንደበትህ ነጻነትን ሰጠኸው፤ ንግግርህም ሁሉ ሽንገላ ብቻ ነው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 የጽ​ድ​ቁን መሥ​ዋ​ዕት፥ መባ​ው​ንም፥ የሚ​ቃ​ጠ​ለ​ው​ንም መሥ​ዋ​ዕት በወ​ደ​ድህ ጊዜ፥ ያን​ጊዜ በመ​ሠ​ዊ​ያህ ላይ ፍሪ​ዳ​ዎ​ችን ይሠ​ዋሉ።

参见章节 复制




መዝሙር 50:19
14 交叉引用  

አፉ በመርገም፥ በሽንገላና በዐመፃ የተመላ ነው፥ ከምላሱ በታች ተንኰልና ክፋት አሉ።


አቤቱ፥ በጠላቶቼ ምክንያት በጽድቅህ ምራኝ፥ መንገዴን በፊትህ አቅና።


በውስጧ ጥፋት አለ፤ ተንኰልና ሽንገላ ከአደባባይዋ አይርቁም።


ወዳጄ ከእርሱ ጋር ሰላም በነበሩት ላይ እጁን ዘረጋ፥ ኪዳኑንም አፈረሰ።


ሰውም ሁሉ ባልንጀራውን ያታልላል በእውነትም አይናገሩም፤ ሐሰትን መናገርንም ምላሳቸው ተምሮአል፥ ክፉንም ለማድረግ ይደክማሉ።


መራገምና መዋሸት፥ መግደልና መስረቅ፥ ማመንዘርም ገደባቸውን አልፈዋል፤ ደም ማፍሰስ ደም ማፍሰስን አስከትሏል።


ነገር ግን የሚፈሩ፥ የማያምኑ፥ የሚረክሱ፥ ነፍሰ የሚያጠፉ፥ የሚሴሰኑ፥ አስማትን የሚያደርጉ፥ ጣዖትንም የሚያመልኩና የሚዋሹ ሁሉ ዕጣ ክፍላቸው በዲንና በእሳት በሚቃጠል ባሕር ውስጥ ነው፤ ይህም ሁለተኛው ሞት ነው።”


跟着我们:

广告


广告