መዝሙር 50:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 አንተስ ተግሣጼን ጠላህ፥ ቃሎቼንም ወደ ኋላህ ጣልህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ተግሣጼን ትጠላለህና፤ ቃሌንም ወደ ኋላህ ትጥላለህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ስሕተትህን መታረም ትጠላለህ፤ ቃሎቼንም ትንቃለህ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የእግዚአብሔር መሥዋዕት የዋህ መንፈስ ነው፥ የተዋረደውንና የዋሁን ልብ እግዚአብሔር አይንቅም። 参见章节 |