መዝሙር 50:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ አንተም ታከብረኛለህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 በመከራ ጊዜ ወደ እኔ ጩኽ፤ አድንሃለሁ፤ አንተም ታከብረኛለህ።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 መከራ በሚደርስብህ ጊዜ ጥራኝ፤ እኔም አድንሃለሁ፤ አንተም ታከብረኛለህ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 አቤቱ፥ ከንፈሮችን ክፈት፥ አፌም ምስጋናህን ያወራል። 参见章节 |