መዝሙር 5:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ በዋሽንት፥ የዳዊት መዝሙር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር ሆይ፤ ቃሌን አድምጥ፤ መቃተቴንም ቸል አትበል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔር ሆይ! ቃሌን አድምጥ፤ መቃተቴንም ስማ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፥ ቃሌን አድምጥ፥ ጩኸቴንም አስተውል፤ 参见章节 |