መዝሙር 48:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እነሆ፥ ነገሥታት ተከማችተው በአንድነት መጥተዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አይተውም ተደነቁ፤ ደንግጠውም ፈረጠጡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ነገር ግን ባዩአት ጊዜ ደነገጡ፤ ፈርተውም ሸሹ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ከክፉ ቀን ለምን እፈራለሁ? ኀጢአት ተረከዜን ከበበኝ፤ 参见章节 |