Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 48:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 አቤቱ፥ ስለ ፍርድህ የጽዮን ተራራ ደስ ይበለው፥ የይሁዳም ሴት ልጆች ሐሤት ያድርጉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 በጽዮን አካባቢ ተመላለሱ፤ ዙሪያዋንም ሂዱ፤ የጥበቃ ግንቦቿንም ቍጠሩ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 ተሰልፋችሁ ጽዮንን ዙሩአት፤ ማማዎችዋንም ቊጠሩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ሰው ግን ክቡር ሆኖ ሳለ አላ​ወ​ቀም፤ ልብ እን​ደ​ሌ​ላ​ቸው እን​ስ​ሶ​ችም ሆነ፥ መሰ​ላ​ቸ​ውም።

参见章节 复制




መዝሙር 48:12
4 交叉引用  

አቤቱ፥ ስለ ፍርድህ ጽዮን ሰምታ ደስ አላት፥ የይሁዳም ሴት ልጆች ደስ አላቸው፥


跟着我们:

广告


广告