መዝሙር 47:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ለሚወደው ለያዕቆብ ኩራት የሆነችውን ርስታችንን እርሱ ይመርጥልናል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አምላክ በእልልታ፣ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እግዚአብሔር በእልልታና በመለከት ድምፅ ዐረገ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እነርሱስ ይህን አይተው አደነቁ፥ ደነገጡ፥ ፈሩም። 参见章节 |