መዝሙር 44:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በአንተ ጠላቶቻችንን እንወጋቸዋለን፥ በስምህም የሚነሡብንን እንረግጣለን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በቀስቴ አልተማመንም፤ ሰይፌም አያስጥለኝም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በቀስቴ አልተማመንም፤ ሰይፌም አያድነኝም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ ለዘለዓለም ነው፤ በትረ መንግሥትህ የጽድቅ በትር ነው። 参见章节 |