መዝሙር 44:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ከሚሳደብና ከሚላገድ ቃል የተነሣ፥ ከጠላትና ከቂመኛ ፊት የተነሣ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 አንተን ሳንረሳ፣ ለኪዳንህም ታማኝነታችንን ሳናጓድል፣ ይህ ሁሉ ደረሰብን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ይህም ሁሉ የደረሰብን አንተን ሳንረሳና ቃል ኪዳንህንም ሳናፈርስ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ለልጅ ልጅ ሁሉ ስምሽን ያሳስባሉ፤ አቤቱ፥ ስለዚህ ለዓለምና ለዘለዓለም። አሕዛብ ያመሰግኑሃል። 参见章节 |