መዝሙር 44:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ከጠላቶቻችንም ፊት ወደ ኋላችን መለስኸን፥ የሚጠሉንም ተነጣጠቁን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እንደሚታረዱ በጎች አደረግኸን፤ በሕዝቦችም መካከል በተንኸን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እንደሚታረዱ በጎች አደረግኸን፤ በአሕዛብ ምድር በተንከን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ንጉሥ ውበትሽን ወድዶአልና፥ እርሱ ጌታሽ ነውና። 参见章节 |