Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 41:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 በላዬ በመተባበር ጠላቶቼ ሁሉ ያንሾካሽካሉ፥ በእኔ ላይም ክፋትን ያስባሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 “ምናምንቴ ነገር ይዞታል፤ ከእንግዲህም ከተኛበት አይነሣም።”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 “ጽኑ ደዌ አድሮበት ለመሞት ተቃርቦአል፤ ከእንግዲህ ወዲህ ከተኛበት አልጋ አይነሣም” ይላሉ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በቀን ይቅ​ር​ታ​ውን ያዝ​ዛል፥ በሌ​ሊ​ትም እር​ሱን ይና​ገ​ራል፤ ከእኔ ዘንድ የሕ​ይ​ወቴ ብፅ​ዐት ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ነው።

参见章节 复制




መዝሙር 41:8
7 交叉引用  

አቤቱ፥ የሚያስጨንቁኝ ምንኛ በዙ! በኔ ላይ የሚቆሙት ብዙ ናቸው።


“እግዚአብሔር ትቶታል፥ የሚያድነው የለምና ተከትላችሁ ያዙት።”


ይህች ለዐሥራ ስምንት ዓመት ሰይጣን ያሠራት የአብርሃም ልጅ በሰንበት ቀን ከዚህ እስራት ልትፈታ አይገባምን? አለው።


跟着我们:

广告


广告