Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 38:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ወገቤ በትኩሳት ተሞልቷልና፥ ሥጋዬም ጤና የለውምና።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 እጅግ ዝያለሁ፤ ፈጽሞም ደቅቄአለሁ፤ ከልቤም መታወክ የተነሣ እጮኻለሁ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 ደክሜአለሁ፤ ፈጽሞም ደቅቄአለሁ፤ ከልቤ ጭንቀት የተነሣም እቃትታለሁ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 ከኀ​ጢ​አቴ ሁሉ አዳ​ን​ኸኝ፥ ለሰ​ነ​ፎ​ችም ስድብ አደ​ረ​ግ​ኸኝ።

参见章节 复制




መዝሙር 38:8
6 交叉引用  

ከእንጀራዬ በፊት ልቅሶዬ መጥቶአልና፥ ጩኸቴም እንደ ውኃ ፈስሶአል።


አንጀቴ ተናወጠ፥ አላረፈምም፥ የመከራም ዘመን መጣብኝ።


በፀሐይ ሳይሆን በትካዜ ጠቁሬ ሄድሁ፥ በጉባኤም መካከል ቆሜ ጮኽሁ።


ሁልጊዜ ከመጮኼ የተነሣ ዝም ባልሁ ጊዜ አጥንቶቼ ተበላሹ፥


ሁላችን እንደ ድቦች እንጮኻለን፤ እንደ ርግብ በመቃተት እንጮኻለን፤ ፍትህን በተስፋ እንጠባበቅ ነበር እርሱ ግን የለም፤ መዳንም ከእኛ ዘንድ ርቆአል።


跟着我们:

广告


广告