Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 37:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 እንደ ሣር ፈጥነው ይደርቃሉና፥ እንደ ለመለመ ቅጠልም ይረግፋሉና።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 እንደ ሣር ፈጥነው ይደርቃሉና፤ እንደ ለምለም ቅጠልም ይጠወልጋሉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 እንደ ሣር ቶሎ ይደርቃሉ፤ እንደ ቅጠልም ጠውልገው ይረግፋሉ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 ፍላ​ጾ​ችህ ወግ​ተ​ው​ኛ​ልና፥ እጅ​ህ​ንም በእኔ ላይ አክ​ብ​ደ​ህ​ብ​ኛ​ልና።

参见章节 复制




መዝሙር 37:2
11 交叉引用  

እንደ አበባ ይፈካል፥ ይረግፋልም፥ እንደ ጥላም ይሸሻል፥ እርሱም አይጸናም።


የማያስተውል ሰው አያውቅም። አላዋቂ አይረዳውም።


ኃጢአተኞች እንደ ሣር ቢበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ቢለመልሙ፥ ለዘለዓለም ዓለም እንደሚጠፉ ነው።


ለክፉ ሰው የወደፊት ተስፋ የለውምና፥ የክፉዎች መብራት ይጠፋልና።


ምክንያቱም፥ “ሥጋ ሁሉ እንደ ሣር፥ ክብሩም ሁሉ እንደ ሜዳ አበባ ነውና፤ ሣሩ ይጠወልጋል አበባውም ይረግፋል፤


跟着我们:

广告


广告