መዝሙር 37:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 የክፉዎች ንድ ትሰበራለችና፥ ጌታ ግን ጻድቃንን ይደግፋቸዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 የክፉዎች ክንድ ይሰበራልና፣ ጻድቃንን ግን እግዚአብሔር ደግፎ ይይዛቸዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 የክፉዎች ኀይል ይሰበራል ጻድቃንን ግን እግዚአብሔር ያበረታቸዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እኔንስ ይገርፉኝ ዘንድ አቈዩኝ፥ ቍስሌ ሁልጊዜ በፊቴ ነውና። 参见章节 |