መዝሙር 37:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የዳዊት መዝሙር። በክፉዎች ላይ አትቅና፥ ዓመፃንም በሚያደርጉ ላይ አትቅና፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ዐመፀኞችን በማየት አትሸበር፤ በክፉ አድራጊዎችም አትቅና፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 በክፉዎች ምክንያት አትበሳጭ፤ ኃጢአት በሚሠሩም አትቅና። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፥ በመዓትህ አትቅሠፈኝ፥ በመቅሠፍትህም አትገሥጸኝ። 参见章节 |