መዝሙር 33:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ልባችን በእርሱ ደስ ይለዋልና፥ በቅዱስ ስሙም ታምነናልና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ልባችን በርሱ ደስ ይለዋል፤ በቅዱስ ስሙ ታምነናልና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 በቅዱስ ስሙም ስለምንታመን በእርሱ ደስ ይለናል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የኃጥእ ሞቱ ክፉ ነው ጽድቅንም የሚጠሉ ይጸጸታሉ። 参见章节 |