መዝሙር 33:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ጌታ ከሰማይ ተመለከተ፥ የሰውንም ልጆች ሁሉ አየ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 እግዚአብሔር ከሰማይ ይመለከታል፤ የሰውንም ልጆች ሁሉ ያያል፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እግዚአብሔር ከሰማይ ሆኖ ይመለከታል፤ የሰውንም ዘር ሁሉ ያያል፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 አንደበትህን ከክፉ ከልክል፥ ከንፈሮችህም ሽንገላን እንዳይናገሩ። 参见章节 |