መዝሙር 31:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ፊትህን በባርያህ ላይ አብራ፥ ስለ ምሕረትህም አድነኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እግዚአብሔር ሆይ፤ ወደ አንተ እጮኻለሁና አልፈር፤ ክፉዎች ግን ይፈሩ፤ ሲኦል ገብተውም ጸጥ ይበሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 እግዚአብሔር ሆይ! ወደ አንተ በምጣራበት ጊዜ አታሳፍረኝ፤ ክፉዎች ግን ይፈሩ፤ ጸጥ ብለውም ወደ ሲኦል ይውረዱ። 参见章节 |