Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 30:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 አቤቱ፥ ወደ አንተ ጠራሁ፥ ወደ አምላኬም ለመንሁ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 “በእኔ ወደ ጕድጓድ መውረድ፣ በመሞቴ ምን ጥቅም ይገኛል? ዐፈር ያመሰግንሃልን? ታማኝነትህንስ ይናገራልን?

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 እኔ ወደ መቃብር ብወርድ ምን ይጠቅምሃል? ወደ ዐፈርነት ከተለወጥሁ በኋላ እንዴት ላመሰግንህ እችላለሁ? ታማኝነትህንስ እንዴት መናገር ይቻለኛል?

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ተቸ​ግ​ሬ​አ​ለ​ሁና አቤቱ ይቅር በለኝ፥ ዐይ​ኔም ከቍጣ የተ​ነሣ ታወ​ከች፥ ነፍ​ሴም፥ ሆዴም።

参见章节 复制




መዝሙር 30:9
7 交叉引用  

አልሞትም፥ በሕይወት እኖራለሁ እንጂ፥ የጌታንም ሥራ እናገራለሁ።


አቤቱ፥ ተመለስ ነፍሴንም አድናት፥ ስለ ቸርነትህም አድነኝ።


በአፌ ወደ እርሱ ጮኽሁ፥ በአንደበቴም አመሰገንሁት።


አንተ በምትሄድበት በሲኦል ሥራና አሳብ እውቀትና ጥበብ አይገኙምና እጅህ ለማድረግ የምታገኘውን ሁሉ እንደ ኃይልህ አድርግ።


ሲኦል አያመሰግንህምና፥ ሞትም አያከብርህምና፤ ወደ ጉድጓዱ የሚወርዱ እውነትህን ተስፋ አያደርጉም።


跟着我们:

广告


广告