መዝሙር 3:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም፥ ጌታም ደግፎኛልና ነቃሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በየአቅጣጫው የከበበኝን፣ አእላፍ ሕዝብ አልፈራም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በዙሪያዬ የከበቡኝን በብዙ ሺህ የሚቈጠሩትን ጠላቶቼን አልፈራቸውም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከሚከብቡኝና በእኔ ላይ ከሚነሡ ከአእላፍ አሕዛብ አልፈራም። 参见章节 |