መዝሙር 29:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የጌታ ድምፅ የእሳቱን ነበልባል ይቈርጣል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የእግዚአብሔር ድምፅ የእሳት ነበልባል ይረጫል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 የእግዚአብሔር ድምፅ መብረቅን ብልጭ ያደርጋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 አቤቱ፥ በፈቃድህ ለሕይወቴ ኀይልን ስጣት፤ ፊትህን መለስህ፥ እኔም ደነገጥሁ። 参见章节 |