መዝሙር 29:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የጌታ ድምፅ ዝግባን ይሰብራል፥ ጌታ የሊባኖስን ዝግባ ይቀጠቅጣል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 የእግዚአብሔር ድምፅ ዝግባን ይሰብራል፤ እግዚአብሔር የሊባኖስን ዝግባ ይሰባብራል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 የእግዚአብሔር ድምፅ የሊባኖስን ዛፍ ይሰብራል፤ እግዚአብሔር የሊባኖስን ዛፍ ይሰብራል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 መቅሠፍቱ ከቍጣው ነውና፥ መዳንም ከፈቃዱ ነውና፤ ማታ ልቅሶ ይሰማል፥ ጥዋት ግን ደስታ ይሆናል። 参见章节 |