መዝሙር 28:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የልመናዬን ቃል ሰምቶኛልና ጌታ ይመስገን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የልመናዬን ቃል ሰምቷልና፣ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የልመናዬን ድምፅ ስለ ሰማኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እንደ ሊባኖስ ላም ያከሳዋል። ተወዳጅ ግን አንድ ቀንድ እንዳለው ርኤም ልጅ ነው። 参见章节 |