Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 25:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 የልቤ ችግር ብዙ ነው፥ ከጭንቀቴ አውጣኝ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 የልቤ መከራ በዝቷል፤ ከጭንቀቴ ገላግለኝ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ከደረሰብኝ ችግር ሁሉ እንድላቀቅ አድርገኝ፤ ከጭንቀቴም ሁሉ አድነኝ።

参见章节 复制




መዝሙር 25:17
8 交叉引用  

በተጨነቁ ጊዜ ወደ ጌታ ጮኹ፥ ከመከራቸውም አዳናቸው፥


ጌታ ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፥ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል።


አምላኬ ሆይ፥ ነፍሴ በእኔ ውስጥ ታወከች፥ ስለዚህ በዮርዳኖስ ምድር በአርሞንኤምም በታናሹ ተራራ አስታውስሃለሁ።


跟着我们:

广告


广告