መዝሙር 22:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 መንግሥት ለጌታ ነውና፥ እርሱም አሕዛብን ይገዛል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 የምድር ከበርቴዎች ይበላሉ፤ ይሰግዱለታልም፤ ነፍሱን በሕይወት ማቈየት የማይችለው፣ ወደ ዐፈር ተመላሽ የሆነው ሁሉ በፊቱ ይንበረከካል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ጌታ ሆይ! የተትረፈረፈ ሀብት ያላቸው ሁሉ ይሰግዱልሃል። ለሞትና ለመቃብር የተቃረቡትም መጥተው ይንበረከኩልሃል። 参见章节 |