Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 22:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 አጥንቶቼ ሁሉ ተቈጠሩ፥ እነርሱም አዩኝ ተመለከቱኝም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ልብሶቼን ተከፋፈሉ፤ በእጀ ጠባቤም ላይ ዕጣ ተጣጣሉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 ልብሶቼን ተከፋፈሉ፤ በቀሚሴም ላይ ዕጣ ተጣጣሉ።

参见章节 复制




መዝሙር 22:18
4 交叉引用  

ከሰቀሉትም በኋላ ልብሶቹን ዕጣ ጥለው ተካፈሉት፤


ከዚያም ሰቀሉት፤ እያንዳንዱም ምን እንደሚደርሰው ለማወቅ ዕጣ ተጣጥለው ልብሱን ተከፋፈሉ።


ኢየሱስም “አባት ሆይ! የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው፤” አለ። ልብሱንም ዕጣ ተጣጥለው ተካፈሉት።


跟着我们:

广告


广告