መዝሙር 22:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ ስለ ንጋት ኃይል፥ የዳዊት መዝሙር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 አምላኬ፣ አምላኬ ለምን ተውኸኝ? እኔን ከማዳን፣ ከመቃተቴም ቃል ለምን ራቅህ? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አምላኬ! አምላኬ! ለምን ተውከኝ? እኔን ከማዳን የራቅኸው ለምንድን ነው? ከመቃተት ድምፄስ የራቅኸው ለምንድን ነው? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እግዚአብሔር ይጠብቀኛል፥ የሚያሳጣኝም የለም። 参见章节 |