Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 21:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 አቤቱ፥ በኃይልህ ንጉሥ ደስ ይለዋል፥ በማዳንህም እንዴት አብዝቶ ሐሤትን ያደርጋል!

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 የልቡን መሻት ሰጠኸው፤ የከንፈሮቹንም ልመና አልከለከልኸውም። ሴላ

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 የልቡን ምኞት ሰጥተኸዋል፤ የለመነህንም አልከለከልከውም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 አም​ላኬ፥ በቀን ወደ አንተ እጮ​ኻ​ለሁ፥ አል​ሰ​ማ​ኸ​ኝም። በሌ​ሊ​ትም በፊ​ትህ አላ​ሰ​ብ​ከ​ኝም።

参见章节 复制




መዝሙር 21:2
7 交叉引用  

በጌታ ደስ ይበልህ፥ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል።


እንደ ጐሽ አጠነከርከኝ፥ በአዲስ ዘይትም ቀባኸኝ።


ለዚህም ነው፥ እነርሱን ሊያማልድ ዘወትር ይኖራልና፥ በእርሱ አማካይነት ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ሁሉ ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።


ሐናም እንዲህ ብላ ጸለየች፦ “ልቤ በጌታ ደስ ይለዋል፥ ቀንዴም በጌታ ከፍ ከፍ ብሏል፤ በማዳንህ ደስ ብሎኛልና፥ አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ።


跟着我们:

广告


广告