መዝሙር 2:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ማሰርያቸውን እንበጥስ፥ ገመዳቸውንም ከእኛ እንጣል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 “ሰንሰለታቸውን እንበጥስ፣ የእግር ብረታቸውንም አውልቀን እንጣል” አሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 “እግር ብረታቸውን ከእግራችን እንቊረጥ፤ ገመዳቸውን በጥሰን እንጣል” አሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 “ማሰሪያቸውን ከእኛ እንበጥስ፥ ቀንበራቸውንም ከእኛ ላይ እንጣል።” 参见章节 |