መዝሙር 19:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ቀን ለቀን ንግግርን ታወጣለች፥ ሌሊትም ለሌሊት እውቀትን ትናገራለች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ንግግር የለም፤ ቃል የለም፤ ድምፃቸው በጆሮ የሚሰማ አይደለም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ንግግር ወይም ቃላት የላቸውም፤ ድምፃቸውም አይሰማም፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 መሥዋዕትህን ያስብልህ፤ ቍርባንህንም ያለምልምልህ። 参见章节 |