መዝሙር 19:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ስሕተትን ማን ያስተውላታል? ከተሰወረ ኃጢአት አንጻኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ባሪያህን ከድፍረት ኀጢአት ጠብቅ፤ እንዳይሠለጥንብኝም ርዳኝ፤ ያን ጊዜ ያለ እንከን እሆናለሁ፤ ከታላቅ በደልም እነጻለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ኃጢአት እንዳይሠለጥንብኝ ዐውቆ ከመበደል ጠብቀኝ፤ ይህም ከሆነ ታላቅ በደል ከመሥራት ንጹሕ እሆናለሁ። 参见章节 |