መዝሙር 16:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ነፍሴን በሲኦል አትተዋትምና፥ ቅዱስህንም መበስበስን ያይ ዘንድ አትተወውም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 በሲኦል አትተወኝምና፤ በአንተ የታመነውም መበስበስን እንዲያይ አትፈቅድም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ነፍሴን በሲኦል አትተዋትም፤ ታማኝህንም መበስበስ እንዲደርስበት አታደርግም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አንጀታቸውን ቋጠሩ፥ አፋቸውም ትዕቢትን ተናገረ። 参见章节 |