መዝሙር 150:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እስትንፋስ ያለው ሁሉ ጌታን ያወድስ። ሃሌ ሉያ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን። ሃሌ ሉያ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሕያዋን ፍጥረቶች ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኑት! እግዚአብሔር ይመስገን! 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግነው። ሃሌ ሉያ። 参见章节 |