መዝሙር 150:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በመለከት ድምፅ አወድሱት፥ በበገናና በመሰንቆ አወድሱት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ ወድሱት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በመለከት አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት፤ 参见章节 |