መዝሙር 146:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ማዳን በማይችሉ በአለቆች፥ በሰው ልጅ፥ አትታመኑ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በገዦች አትታመኑ፤ ማዳን በማይችሉ በሰው ልጆችም አትመኩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ማዳን ስለማይችሉ በመሪዎች ወይም በማንኛውም ፍጡር አትተማመኑ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ልባቸው የቈሰለውን ይፈውሳል፥ ቍስላቸውንም ያደርቅላቸዋል። 参见章节 |