መዝሙር 146:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሃሌ ሉያ። ነፍሴ ሆይ፥ ጌታን አመስግኚ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ሃሌ ሉያ። ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔር ይመስገን! ነፍሴ ሆይ! እግዚአብሔርን አመስግኚ! 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ መዝሙር መልካም ነውና። ለአምላካችንም ምስጋና ማቅረብ ያማረ ነው። 参见章节 |