Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 140:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 አቤቱ፥ ጌታዬ፥ የመድኃኒቴ ጉልበት፥ በሰልፍ ቀን ራሴን ሸፈንህ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 እግዚአብሔር ሆይ፤ የክፉዎች ምኞት አይፈጸም፤ በትዕቢትም እንዳይኵራሩ፣ ዕቅዳቸው አይሳካ። ሴላ

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 ለክፉዎች የሚፈልጉትን ነገር አትስጣቸው፤ ዕቅዳቸው እንዲሰምር አታድርግ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 አቤቱ፥ ጌታዬ፥ ዐይ​ኖቼ ወደ አንተ ናቸ​ውና፤ በአ​ንተ ታመ​ንሁ፥ ነፍ​ሴን አታ​ው​ጣት።

参见章节 复制




መዝሙር 140:8
7 交叉引用  

በዚህ ጊዜ፥ “ከአቤሴሎም ጋር ካሤሩት መካከል አንዱ አኪጦፌል ነው” ብለው ለዳዊት ነገሩት። ዳዊትም፥ “ጌታ ሆይ! እባክህን የአኪጦፌልን ምክር ወደ ከንቱነት ለውጠው” ሲል ጸለየ።


ለነገሥታት መድኃኒትን የሚሰጥ፥ ባርያውን ዳዊትን ከክፉ ሰይፍ የሚያድነው እርሱ ነው።


የሐሰት ምስክሮችና ዓመፀኞች ተነሥተውብኛልና ለጠላቶቼ ፍላጎት አሳልፈህ አትስጠኝ።


ነገር ግን ጠላቶቻቸው እንዳይታበዩ፦ ‘እጃችን ከፍ ከፍ አለች እንጂ ጌታ ይህን ሁሉ አላደረገም’ እንዳይሉ፥ ስለ ጠላት ትንኮሳ አሰብኩ።”


跟着我们:

广告


广告