Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 136:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 ብቻውን ታላላቅ ብርሃናትን የሠራውን፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 ታላላቅ ብርሃናትን የሠራ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 ታላላቅ ብርሃናትን ፈጠረ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 አቤቱ፥ በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ቀን፦ “እስከ መሠ​ረቷ ድረስ አፍ​ርሱ አፍ​ርሱ” ያሉ​አ​ትን የኤ​ዶ​ምን ልጆች ዐስብ።

参见章节 复制




መዝሙር 136:7
4 交叉引用  

ወቅቶችን ለማመልከት ጨረቃን አደረግህ፥ ፀሐይም መግቢያውን ያውቃል።


ዐይኖችህን ወደ ሰማይ አንሥተህ፥ ጌታ አምላካችሁ ከሰማይ በታች ላሉት ሕዝቦች ሁሉ የሰጣቸውን፥ ፀሐይንና ጨረቃን ከዋክብትንም፥ የሰማይን ሠራዊት ሁሉ ባያችሁ ጊዜ፥ በመሳት እንዳትሰግዱላቸውና እንዳታመልኳቸው ተጠንቀቁ።


跟着我们:

广告


广告