Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 136:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 ሰማያትን በጥበቡ የሠራውን፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 ሰማያትን በብልኀት የሠራ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 በጥበቡ ሰማያትን ፈጠረ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም ሆይ፥ ብረ​ሳሽ፥ ቀኜ ትር​ሳኝ።

参见章节 复制




መዝሙር 136:5
11 交叉引用  

በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማያትንና ምድርን ፈጠረ።


እግዚአብሔርም ጠፈርን አደረገ፥ ከጠፈር በታችና ከጠፈር በላይ ያሉትንም ውኆች ለየ፥ እንዲሁም ሆነ።


እግዚአብሔር ጠፈርን “ሰማይ” ብሎ ጠራው። ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ ሁለተኛ ቀን ሆነ።


አቤቱ፥ ሥራህ እጅግ ብዙ ነው፥ ሁሉን በጥበብ አደረግህ፥ ምድርም ከፍጥረትህ ተሞላች።


ሰማይንና ምድርን የሠራ ጌታ ከጽዮን ይባርክህ።


በጌታ ቃል ሰማዮች ጸኑ፥ በአፉም እስትንፋስ ሠራዊታቸው ተፈጠረ፥


የጣቶችህን ሥራ ሰማዮችህን ባየሁ ጊዜ፥ ጨረቃንና ከዋክብትን አንተ የሠራሃቸውን፥


ምድርን በኃይሉ የፈጠረ፥ ዓለምን በጥበቡ የመሠረተ፥ ሰማያትንም በማስተዋሉ የዘረጋ እርሱ ነው።


ምድርን በኃይሉ የፈጠረ፥ ዓለምን በጥበቡ የመሠረተ፥ ሰማያትንም በማስተዋሉ የዘረጋ እርሱ ነው።


跟着我们:

广告


广告