መዝሙር 136:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ብቻውን ታላቅ ተኣምራትን ያደረገውን፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እርሱ ብቻውን ታላላቅ ታምራትን የሚያደርግ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እርሱ ብቻ ታላላቅ ተአምራትን ያደርጋል፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የእግዚአብሔርን ዝማሬ በባዕድ ምድር እንዴት እንዘምራለን? 参见章节 |