መዝሙር 136:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የአማልክትን አምላክ አመስግኑ፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 የአማልክትን አምላክ አመስግኑ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ከአማልክት ሁሉ ለሚበልጠው አምላክ ምስጋና አቅርቡ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በአኻያ ዛፎችዋ ላይ በገናዎቻችንን ሰቀልን። 参见章节 |