Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 135:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 የሌዊ ቤት ሆይ፥ ጌታን ባርኩት፥ ጌታን የምትፈሩት ሆይ፥ ጌታን ባርኩት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 የሌዊ ቤት ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኩ፤ እግዚአብሔርን የምትፈሩ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 እናንተ ሌዋውያን እግዚአብሔርን አመስግኑ! እግዚአብሔርን የምታከብሩ ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኑ!

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 የባ​ሳ​ንን ንጉሥ ዐግን፤ ምሕ​ረቱ ለዘ​ለ​ዓ​ለም ነውና፤

参见章节 复制




መዝሙር 135:20
3 交叉引用  

ሃሌ ሉያ። የጌታ አገልጋዮች ሆይ፥ አመስግኑት፥ የጌታንም ስም አመስግኑ።


የእስራኤል ቤት ሆይ፥ በጌታ ታመኑ፥ ረድኤታቸውና መከታቸው እርሱ ነው።


ጳውሎስም ተነሣና በእጁ ጠቅሶ እንዲህ አለ “የእስራኤል ሰዎችና እግዚአብሔርን የምትፈሩት ሆይ! ስሙ።


跟着我们:

广告


广告