መዝሙር 135:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የአሕዛብ ጣዖታት የብርና የወርቅ፥ የሰው እጅ ሥራ ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 የአሕዛብ ጣዖታት ከብርና ከወርቅ የተሠሩ፣ የሰው እጅ ያበጃቸው ናቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 የአሕዛብ አማልክት ከብርና ከወርቅ በሰው እጅ የተሠሩ ጣዖቶች ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ፈርዖንንና ሠራዊቱን በኤርትራ ባሕር ውስጥ የጣለ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ 参见章节 |